የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ከ20.77 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በሚኖርበት እና የህክሚና አገልግሎት ውስንነት በሚገኝበት በደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል

ታሪኮቻችን

እኛ ጋር ምን እየሆነ ነው?

ሁሉንም ታሪኮቻችን ይመልከቱ

መስጠት የሚቻልባቸው መንገዶች

የህክምና እርዳታ ፈንድ

ለቤኔቮለንስ ፈንድ መዋጮ ማድረግ ድሃ የሆኑ ታካሚዎቻችንን ለመንከባከብ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ይረዳል። የሚከተሉትን ግንዛቤ ውስጥ ያስገቡ።

  • $360 pays for most of the surgeries we do
  • $100 የአንድ የህክምና መመዝገቢያ ወጪ ይሸፍናል።
  • $400 የአንድ ህመምተኛን የተሰበረ አጥንት ቀዶ ህክምና ለማድረግ እና ከዚህ ጋር ተያይዞ ሆስፒታል መሄድን ጨምሮ የአጥንት ህክምና ወጪን ይሸፍናል።

ሁሉም ታካሚዎቻችን ይከፍላሉ። ነገር ግን አንዳንድ ታካሚዎችን በ2 የአሜሪካ ዶላር ከምሰጠው የምክር አገልግሎት ክፍያ በላይ መክፈል አይችሉም። የምትሰጡት ማንኛውም መጠን ሕይወትን ይቀይራል ።

አሁኑኑ ይለግሱ

Hope Center for Women and Children

በቅርቡ አዲሱ ተስፋ የሴቶችና ህፃናት ማዕከል ሕንጻ ግንባታ ስራ ተጀምሯል። ራዕዩ የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ለሴቶችና ህፃናት የሚሰጠውን ጥራት ያለው ህክምና ማስፋት ሲሆን ወደ ህንጻው ለሚገቡ ሁሉ የክርስቶስን ፍቅር ማካፈል ነው። ሆስፒታሉ በማህበረሰቡና በአካባቢው እያደገ የመጣውን የህክሚና ፍላጎትን በተሻለ ሁኔታ ለማሟላት በ110 አልጋዎች የህሙማንን አቅም የማሳደግ ዓላማ ይዟል።

ማዕከሉ በውስጡ የድንገተኛ አደጋና የራጅ አገልግሎትች፣ የተመላላሽ ሕክሚና ክሊኒኮች፣ የወሊድ አገልግሎት፣ የተኝቶ ሕክሚና ክፍሎች፣ የህፃናት እንክብካቤና (ኤን .አይ. ሲዩ) የቀዶ ጥገና ክፍሎችን ያካተተ ይሆናል። ህንጻው ወደፊት ለስልጠና ፕሮግራሞች የትምህርት ቦታ ሆኖ እንዲያስተናግድ ታስቦ ይሰራል።

አሁኑኑ ይለግሱ

የእኛ ተጽእኖ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ

84,442

ቀዶ ጥገናዎች

12,538

ህጻናት

414,831

የታካሚ ጉብኝቶች

በየዕለቱ የተቸገሩ ሰዎችን ከሰለጠኑና ፈቃድ ከተሰጣቸው ሐኪሞች ጋር እያገናኘን ነው

የህክምና አገልግሎት ይፈልጋሉ? ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የሄደ እያንዳንዱ ታካሚ ይታከማል። info@soddo.org ወደ SCH ማመልከት የምትፈልት የቤተሰብ አባል ካለዎት, እባክዎ  በ info@soddo.org ኢሜይል ይጻፉን ወይም በ 630-235-7498 ይደውሉን። በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታከሙ ታማሚዎች በአሜሪካ ወይም በድረ-ገፃችን ክፍያ መቀበል እንችላለን!  

የእኛን ተጽእኖ ይመልከቱ

ሶዶን ይደግፉ

St. Luke’s Health Care Foundation was created to fund Soddo Christian Hospital. Fundraising expenses as a percentage of total revenue were 2.6%. 91% of all funds donated are used to purchase medical supplies and equipment, transferred to Ethiopia to help our patients, or for hospital construction.

 

እኛ የኢቫንጀሊካል ካውንስል ለፋይናንሺያል ተጠያቂነት እንዲሁም የECFA አባል ስለሆንን ሁሉንም የኦዲት እና የቦርድ ቁጥጥር መስፈርቶችን እናከብራለን።

ይለግሱ